Day: October 19, 2021

ከስፖርት አመራሮችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ ፡፡

ከደብረ ብርሃን ከተማ አሰተዳደር የስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከላት ’’የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን’’ ጉዳይ በስልጠና ካሪኩለም ውስጥ አካቶ ተግባራዊ ከማድረግ አኳያ ከስፖርት አመራሮችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ ፡፡ በየደረጃው…

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አትሌቲክስ ክለብ ለስፖርት ባለሞያዎችና አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አትሌቲክስ ክለብ ለስፖርት ባለሞያዎችና አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የሚመለከቱ ጉዳዮች በዩኒቭርሲቲው አትሌቲክሰ የስልጠና ካሪኩለም ውስጥ ተካተው ተግባራዊ…

ደብረ በርሃን ከተማ አተሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ተሰጠ ፡፡

በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አገራችንን በመወከል እና በግላቸው ለሚሳተፉ አትሌቶች እና ለተተኪ ስፖርተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤ ማሳደግ የሚያስችል ስልጠና በደብረ በርሃን ከተማ አተሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል…

የአፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ የፖርትነርሽፕ ፎረም ተካሄደ ::

የአፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ የፖርትነርሽፕ ፎረም የተካሄደ ሲሆን በፎረሙ ላይ አገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ የሌሎችም የአፍሪካ አገራት ተወካዮች፣ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) የስራ ኃላፊዎችና ሙያተኞች፣ የአሜሪካና የአውሮፓ አገሮች ተጋባዥ እንግዶች ተሳትፈዋል። በዚህ…