ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ታዳጊ አትሌቶችና አመራሮች በዛሬው እለት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም አካሄደ ፡፡
ዶፒንግ የሚያደርሰው ኪሳራ ከፍተኛ በመሆኑ አትሌቶች ከዚህ ሊጠበቁ ይገባል ፡፡ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ዋና ዳሬክተር አቶ አንበስ እንየው የካቲት16/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ ለኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ታዳጊ…