Author: Ermias

ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል

ማሰልጠኛ ተቋማችን የዶፒንግ ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ፡- አቶ ታደሰ በኪ የጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል የትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር ቀን፡-የካቲት 27/2014 ዓ.ም ቦታ፡- (ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል)…

በ10ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 3ኛው ከ18 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር

የፀረ-ዶፒንግ የግንዛቤና የህዝብ ንቅናቄ (outreaching) ፕሮግራም በ10ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 3ኛው ከ18 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር በአሰላ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ፡፡ ቀን፡ የካቲት 28/2014 ዓ.ም ከየካቲት 28 –…

ኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የጋራ የውይይት መድረክ አካሄዱ፡፡

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ ለኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የጋራ የውይይት መድረክ አካሄዱ፡፡ በቀደምት አትሌቶቻችን በአለም አቀፍ ደረጃ የተገነባው የኢትዮጵያ መልካም ገፀታ ማስቀጠል እንፍልጋለን…

ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ታዳጊ አትሌቶችና አመራሮች በዛሬው እለት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም አካሄደ ፡፡

ዶፒንግ የሚያደርሰው ኪሳራ ከፍተኛ በመሆኑ አትሌቶች ከዚህ ሊጠበቁ ይገባል ፡፡ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ዋና ዳሬክተር አቶ አንበስ እንየው የካቲት16/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ ለኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ታዳጊ…

አትሌቶች በፀረ-ዶፒንግ የOutreaching ፕሮግራም ላይ በንቃት እየተሳተፉ ነው፡፡

አትሌቶች በፀረ-ዶፒንግ የOutreaching ፕሮግራም ላይ በንቃት እየተሳተፉ ነው፡፡ መጋቢት 20/20l4 ዓ.ም፤ሐዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን (ETH-ADA) ከመጋቢት19 ቀን እስከ መጋቢት 24/2014 ዓ.ም ድረስ በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፀረ-ዶፒንግ የOutreaching ፕሮግራም

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን (ETH-ADA) ለ51ኛ ግዜ ከመጋቢት19 ቀን እስከ መጋቢት 24/2014 ዓ.ም ድረስ በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ዓለም አቀፍ ስቴዲየም በተካሄድው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የፀረ-ዶፒንግ የOutreaching ፕሮግራም አካሄዷል፡፡ ይህ…

ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሁሉም ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እደሚገባ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን (ETH-ADA) አስታወቀ፡፡

ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሁሉም ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እደሚገባ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን (ETH-ADA) አስታወቀ፡፡ ’’አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በመጠቀም ለማሸነፍ መሞከር ውጤቱ ጊዜያዊ ነው፡፡ ተፈጥሮአዊ ውጤት አይደለም፡፡ በማጭበርበር መሆን…

4ኛው የመላው የኢትዮጲያ የሴቶች ውድድር

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን (ETH-AdA) በሀዋሳ ከተማ በሚካሄደው 4ኛው የመላው የኢትዮጲያ የሴቶች ውድድር ላይ ለሚሳተፉ ሴት ተተኪ ስፖርተኞች ፣ የስፖርት ባለሞያዎች እና የስፖርቱን ማህበረሰብ ግንዛቤ ለማሳደግ እና ሰፊ ንቅናቄ ለመፍጠር…

በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ከተማ አስተደደር ስር ለሚገኙ ለአትሌቲክስ ክለብ አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጣና ተሰጠ ፡፡

በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ከተማ አስተደደር ስር ለሚገኙ ለአትሌቲክስ ክለብ አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጣና ተሰጠ ፡፡ ሰኞ ፣ ሚያዚያ 03/2014 ዓ.ም…