Category: News

ከተለያዩ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ከተለያዩ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፤ በፌዴራል ደረጃ ሲካሄድ…

በኢትዮጵያ ብዊሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (Ethiopia National Anti-Doping Office) ቋሚ ሎጎ ዙሪያ አስተያየት እንድተሰጡን ስልመጋበዝ

በኢትዮጵያ ብዊሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (Ethiopia National Anti-Doping Office) ቋሚ ሎጎ ዙሪያ አስተያየት እንድተሰጡን ስልመጋበዝ ቀደም ባሉት ዓመታት የስፖርት አበረታች…

የጽህፈት ቤቱ (ETH-NADO) የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ እና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከተ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ፡፡

የጽህፈት ቤቱ (ETH-NADO) የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ እና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከተ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ፡፡ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት እስካሁን…

በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ ከ4-8 ዓመት የሚደርስ ቅጣት ተጣለ፡፡

ጥቅምት 14/2011 ዓ.ም በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የተከለከለ መድኃኒት በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የተከለከለ መድኃኒት በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ፅ/ቤቱ አበረታች ቅመሞችን ወይም…