በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ምግቦች(supplements) ላይ ለስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ስልጠና በመስጠት ላይ ነው፡፡
ቅዳሜ :-የካቲት21/2013 ዓ.ም
አዳማ:- ሄልዝ ሆቴል
የኢተዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ETH-NADO/ በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ምግቦች( supplements) ምንነት፣ከዶፒነግ ጋር ያላቸው ዝምድና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ፤ከአዲስ አበባ፣ ከድሬደዋ እና ከሀረሪ ክልሎች ለተውጣጣ የስፖርት ተቋማት ህክምና ባለሞያዎች በአዳማ ከተማ ስልጠና በመሰጠጥ ላይ ነው፡፡
ሥልጠናውን እየተሰጠ ያለው በኢትዮጵያ አትሌቲከስ ፌድሬሽን ከፍተኛ የህክምና ባለሞያ በሆኑት በወ/ሮ ቅድስት ታደሰ ናቸው፡፡
Previous post የስፖርት ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ለህክምና ባለሞያዎች ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጀመረ ::
Next post ስፖርት ህክምና ባለሞያዎች አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በዘላቂነት በመከላከልና በመቆጣጣር ኃላፊነታቸዉን አንዲወጡ ጥሪ አቀረቧል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.