ኢትዮጲያን ወክለው በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች የፀረ-ዶፒንግ የትምህርት እና የውይይት መድረክ (ADEL) አጠቃቀም ግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በበይነ መረብ አማካኝነት ተካሄደ፡፡
የውይይት መድረኩ ለአፍሪካ አትሌቶች በተለይም በ 2020 የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ የሚሳተፉ አትሌቶች የተዘጋጅ ሲሆን በዋናነት የአለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ እንቅሳቃሴን ከማወቅ ባለፈ በፀረ-አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የሚስጡ ትምህርቶች ላይ ግንዛቤ እንዲያገኙ የሚያስችል እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡
ውይይቱ በአለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ(WADA) ፣ የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (ANoCA) እና የአፍሪካ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት (RADO) በጋራ በመሆን የተዘጋጅ መድረክ ነው፡፡
Anti-Doping Education and learning platform (ADEL) Awareness Raising Forum has been provided online for Athletes Representing Ethiopia at the Tokyo 2020 Olympics in collaboration with the World Anti-Doping Agency (WADA), Association of National Olympic Committees of Africa (ANOCA), and Regional Anti-Doping Organization (RADO).

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *