በአማራ ክልል የስፖርት ተቋማት ስር ለሚገኙ ‹የስፖርት ህክምና ባለሞያዎች › በዶፒንግ ጉዳዮች እና በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (supplements) ዙሪያ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በባህር ዳር ከተማ ስልጠና በመተሰጠት ላይ ነው፡፡
ቦታ፤ የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ስብሰባ አዳራሽ ፣ ባህር ዳር ከተማ
ቅዳሜ ግንቦት 21/2013 ዓ.ም
ኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ ETH-NADO/ በአማራ ክልል የስፖርት ተቋማት ስር ለሚገኙ የስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ከዛሬ ከግንቦት 21-22 ቀን 2013ዓ.ም የሚቆይ በዶፒነግ እና በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (supplements) ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡
የሥልጠናው ዓላማ የስፖርት ህክምና ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ጉዳይ ግንዛቤ በማስጎልበት ሞያዊ ኃላፊነት እዲወጡ የተዘጋጅ ነው፡፡
በሥልጠናው መክፈቻ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ም/ ዋና ዳይሬክተር ክቡርት ወ/ሮ ፋንታዬ ገዛኽኝ እንደተናገሩት ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የህክምና ባለሞያዎች ድርሻ ትልቅ ነው ካሉ በኋላ ዶፒንግ በስፖርት ልማት ላይ የሚያደርሰዉን ጉዳት ለመከላከልና ንፁህ ስፖርትን ለማስፋፋት ሁላችንም የበኩላችን እንወጣ ብለዋል፡፡
በሥልጠናው ላይ በዶፒንግ ታሪካዊ አመጣጥ፣ በሚያስከትላቸው ጉዳቶች፤ የዶፒንግ ህግ ጥሰት፤ በተጨማሪ ስፖርተኞች ጉዳት በሚያጋጥማቸው ወቅት የተከለከሉ መዳኒቶችን በመጠቀም ተገቢውን ህክምና እዲያገኙ የሚመለከተው የህክምና ፍቃድ አሰጣጥ(TUE) ፤ በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
ስልጠናው በነግው ዕለት የሚቀጥል ሲሆን በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (supplements) ዙሪያ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌድሬሽን ከፍተኛ የህክምና ባለሞያ በሆኑት በወ/ሮ ቅድስት ታደሰ /PhD fellow/ እደሚሰጥ ታዉቋል፡፡
በስልጠናው ላይ ከ20 በላይ የስፖርት ህክምና ባለሞያዎችና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ተሳትፈዋል፡፡
ባለፉት አምስት ዓመታትም የፅ/ቤቱን ዶፒንግን በመከላከልና ንፅህ ስፖርትን ለማስፋፋት በየደረጃው ለሚገኙ ባለድረሻ አካላት የግንዛቤእና ሰፊ የህዝብ ንቅናቄ መፍጠር የሚያስችሉ የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞችን በመቅረፅ ተግባራዊ እንዲሆኑ የምርመራና ቁጥጥር ተግባራት እንዲከናወኑ ለማድረግ ጥረቶች በማድረግ ላይ ይገኛል ፡፡
በተዘጋጁ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የቡድን ውይይት ተካሂዷል፡፡
Sirgut Beyene, Abeba Amare and 13 others
2 Shares
Like

Comment
Share

እና በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (supplements) ዙሪያ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በባህር ዳር ከተማ ስልጠና በመተሰጠት ላይ ነው፡፡

ቦታ፤ የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ስብሰባ አዳራሽ ፣ ባህር ዳር ከተማ
ቅዳሜ ግንቦት 21/2013 ዓ.ም
ኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ ETH-NADO/ በአማራ ክልል የስፖርት ተቋማት ስር ለሚገኙ የስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ከዛሬ ከግንቦት 21-22 ቀን 2013ዓ.ም የሚቆይ በዶፒነግ እና በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (supplements) ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡
የሥልጠናው ዓላማ የስፖርት ህክምና ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ጉዳይ ግንዛቤ በማስጎልበት ሞያዊ ኃላፊነት እዲወጡ የተዘጋጅ ነው፡፡
በሥልጠናው መክፈቻ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ም/ ዋና ዳይሬክተር ክቡርት ወ/ሮ ፋንታዬ ገዛኽኝ እንደተናገሩት ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የህክምና ባለሞያዎች ድርሻ ትልቅ ነው ካሉ በኋላ ዶፒንግ በስፖርት ልማት ላይ የሚያደርሰዉን ጉዳት ለመከላከልና ንፁህ ስፖርትን ለማስፋፋት ሁላችንም የበኩላችን እንወጣ ብለዋል፡፡
በሥልጠናው ላይ በዶፒንግ ታሪካዊ አመጣጥ፣ በሚያስከትላቸው ጉዳቶች፤ የዶፒንግ ህግ ጥሰት፤ በተጨማሪ ስፖርተኞች ጉዳት በሚያጋጥማቸው ወቅት የተከለከሉ መዳኒቶችን በመጠቀም ተገቢውን ህክምና እዲያገኙ የሚመለከተው የህክምና ፍቃድ አሰጣጥ(TUE) ፤ በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
ስልጠናው በነግው ዕለት የሚቀጥል ሲሆን በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (supplements) ዙሪያ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌድሬሽን ከፍተኛ የህክምና ባለሞያ በሆኑት በወ/ሮ ቅድስት ታደሰ /PhD fellow/ እደሚሰጥ ታዉቋል፡፡
በስልጠናው ላይ ከ20 በላይ የስፖርት ህክምና ባለሞያዎችና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ተሳትፈዋል፡፡
ባለፉት አምስት ዓመታትም የፅ/ቤቱን ዶፒንግን በመከላከልና ንፅህ ስፖርትን ለማስፋፋት በየደረጃው ለሚገኙ ባለድረሻ አካላት የግንዛቤእና ሰፊ የህዝብ ንቅናቄ መፍጠር የሚያስችሉ የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞችን በመቅረፅ ተግባራዊ እንዲሆኑ የምርመራና ቁጥጥር ተግባራት እንዲከናወኑ ለማድረግ ጥረቶች በማድረግ ላይ ይገኛል ፡፡
በተዘጋጁ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የቡድን ውይይት ተካሂዷል፡፡

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *