በደሬደዋ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለፕረጄክት ስፖርት ማዕከላት አስልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ፡፡
ድሬደዋ ከተማ፡ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በድሬደዋ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለስፖርት ፕሮጀክት ማዕከላት አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ መሰረታዊ ግዳዮች እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
በስልጠናው ላይ በ17 የሰፖርት ዓይነቶች ስልጠና የሚሰጡ የስፖርት ፕሮጀክት ማዕከላት አሰልጣኞች ተሳትፈዋል፡፡