የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት በሱሉልታ ከተማ በተካሄደው አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር ላይ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የአውትሪቺንግ ፕሮግራም አካሄደ፡፡
በዚህ አውትሪቺንግ(outreaching)ፕሮግራሙ ላይ አትሌቶች፤አሰልጣኞች፤የስፖርት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች እዲሁም የስፖርቱ ተመልካቾች ግንዛቤ ማጎልበት ተችሏል፡፡ የአውትሪቺንግ(outreaching) ፕሮግራሙ ከፊል ገፅታ በፎቶ ዜና፡፡