#ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ከዶፒንግ የጸዳ ስፖርተኞች እናፈራለን !!!

( ግንቦት 11/2013 ዓ.ም ሐዋሳ ) ከሰአት በኋላ በቀጠለው የስልጠና መርሃ-ግብር ከ60 በላይ ለሚሆኑ የሰበታ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ እና የወላይታ ዲቻ የእግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች አሰልጣኞች እና የህክምና አባላት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሐዋሳ ከተማ ተሰጠ።

ስልጠናው ሐዋሳ ከተማ በሚገኙት በሴንትራል ሆቴል አዳራሽ እና በአሮኒ ሆቴል አዳራሽ ተሰጥቷል ፡፡

ከስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን እራሳቸውን በመጠበቀ ከሚደርሱ የጤና እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች መጠበቅ እንደሚገባ መልዕክት ተላልፏል ፡፡

Previous post ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ እና ለሀዲያ ሆሳህና እግርኳስ ክለብ ቡድን ተጫዋቾች አሰልጣኞች እና የህክምና ባለሙያዎች
Next post ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ

Leave a Reply

Your email address will not be published.