የኢትዮጲያ ብሔራዊ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት አመራርና ሰራተኞች ከኢፊድሪ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስተር እና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሰራተኞች ጋር በመሆን ‹‹ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተ – መንግስት›› የፊርማ ማስባሰቢያ መርሃ – ግብር በኢትዮጲያ ብሔራዊ ቴያትር አዳራሽ በዛሬው እለት አካሂዷል ፡፡
የንቅናቄውን መርሃ-ግብር የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ክብር አቶ መኮንን ይደርሳል፤ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ፋንታዩ ገዛኽኝ እና የጽ/ቤቱ አመራችና ሰራተኞች በመርኃግቡሩ ላይ ታድመዋል፡፡
Previous post የደም ልገሳ መረኃ ግብር
Next post ባለሞያዎች በተለያዩ አለም አቀፍና አህጉር አቀፍ የፀረ-አበረታች ቅመሞች (Anti-Doping) ተቋማት ውስጥ ያላቸው ተሳትፎና እና ውክልና ከፍ እንዲል ትኩረት ተሰጥቶት በመሰራት ላይ ይገኛል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.