የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሱሉልታ ከተማ በተካሄደው 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር ላይ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የአውትሪቺንግ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡
በዚህ አውትሪቺንግ (outreaching)ፕሮግራም ላይ የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞችን በማካሄድ የስፖርተኞችን እና የስፖርቱን ማህበረሰብ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤውን ማጎልበት ተችሏል፡፡
የአውትሪቺንግ(outreaching) ፕሮግራሙ ከፊል ገፅታ በፎቶ ዜና፡፡











