በድሬደዋ ከተማ እየተካሄደ ያለው የፀረ-አበረታች ቅመሞች ግንዛቤ እና ህዝባዊ ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም ተጠናክሮ እደቀጠለ ነው ፡፡
ድሬደዋ ከተማ፡(ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ’’ ንፁህ ስፖርት፤ለዜጎች ተጠቃሚነት’’ በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ከተማ የሚያካሂደው የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ እና ህዝባዊ ንቅናቄ ፕሮግራም በዘሬው ዕለትም ተጠናክሮ ቀጥለሏል ፡፡
የፀረ-አበረታች ቅመሞች ግንዛቤ እና የህዝብ ንቅናቄ (Social Campaign) ፕሮግራም በድንኳን ውስጥ እና በዋና ዋና የከተማው ህዝብ በሚበዛባቸው አደባባዮች የመኪና ላይ ቅስቀሳ የተካሄደ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይ ፕሮሞሽናል ማቴሪያሎችን ማሰራጨት ጨምሮ የተለያዩ የፀረ-ዶፒንግ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡
የፀረ-አበረታች ቅመሞች ህዝባዊ ንቅናቄ እንቅሳቃሴ ከፊል ገፅታ በድሬደዋ ከተማ

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *