የ3ኛ ቀን የስልጠና ፕሮግራም
ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አትሌቶች በዶፒንግና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡
ቀን፡-ታህሳስ 01/2013 ዓ.ም
ቦታ፡- አሰላ ከተማ (ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል)
ETH-NADO ታህሳስ 01/2013 ዓ.ም)፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት 100 ለሚሆኑ ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡
Image may contain: 1 person, standing and shoes
Image may contain: 1 person
Image may contain: 1 person, sitting and indoor
Image may contain: one or more people and people standingImage may contain: 1 person, screen and indoor
Image may contain: 1 person, standing
Previous post ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አመራሮች፤አሰልጣኞችና ለህክምና ባለሞያዎች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
Next post ለማሰልጠኛ ተቋማት በዶፒንግ ላይ የሚሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እደቀጠለ ነው ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.