Year: 2021

ደብረ በርሃን ከተማ አተሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ተሰጠ ፡፡

በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አገራችንን በመወከል እና በግላቸው ለሚሳተፉ አትሌቶች እና ለተተኪ ስፖርተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤ ማሳደግ የሚያስችል ስልጠና በደብረ በርሃን ከተማ አተሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል…

የአፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ የፖርትነርሽፕ ፎረም ተካሄደ ::

የአፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ የፖርትነርሽፕ ፎረም የተካሄደ ሲሆን በፎረሙ ላይ አገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ የሌሎችም የአፍሪካ አገራት ተወካዮች፣ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) የስራ ኃላፊዎችና ሙያተኞች፣ የአሜሪካና የአውሮፓ አገሮች ተጋባዥ እንግዶች ተሳትፈዋል። በዚህ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ Eth-Nado/ የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር ለመፈጸም የሚያስልችል የአቀም ግንባታ ስልጠና ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች ተሰጠ፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ Eth-Nado/ የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር ለመፈጸም የሚያስልችል የአቀም ግንባታ ስልጠና ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች ተሰጠ፡፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/Eth-Nado/ በ2014 በጀት ዓመት በዝግጅት ምዕራፍ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/Eth-Nado/ ለአመራሮችና ለባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በአዳማ በመሰጠት ላይ ነው።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/Eth-Nado/ ለአመራሮችና ለባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በአዳማ በመሰጠት ላይ ነው። በዛሬዉ ዕለት በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተስጥቷል ፡፡ ዛሬ…

ባለሞያዎች በተለያዩ አለም አቀፍና አህጉር አቀፍ የፀረ-አበረታች ቅመሞች (Anti-Doping) ተቋማት ውስጥ ያላቸው ተሳትፎና እና ውክልና ከፍ እንዲል ትኩረት ተሰጥቶት በመሰራት ላይ ይገኛል፡፡

ባለሞያዎች በተለያዩ አለም አቀፍና አህጉር አቀፍ የፀረ-አበረታች ቅመሞች (Anti-Doping) ተቋማት ውስጥ ያላቸው ተሳትፎና እና ውክልና ከፍ እንዲል ትኩረት ተሰጥቶት በመሰራት ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (ETH-NADO) ከተቋቋመ ገና…

‹‹ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተ – መንግስት›› የፊርማ ማስባሰቢያ መርሃ – ግብር

የኢትዮጲያ ብሔራዊ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት አመራርና ሰራተኞች ከኢፊድሪ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስተር እና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሰራተኞች ጋር በመሆን ‹‹ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተ – መንግስት›› የፊርማ ማስባሰቢያ መርሃ…

’በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል’’ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ሰራተኞች ’’በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል’’ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል የተዘጋጀ ሲሆን ሥልጠናው ለጽ/ቤቱ ሰራተኞችና የሥራ…

ለጽ/ቤቱ ዓላማ መሳካት ሰራተኞች በቅንጅትና በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡

ለጽ/ቤቱ ዓላማ መሳካት ሰራተኞች በቅንጅትና በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የደመወዛቸውን 100 ፐርሰንት ለመከላከያ ሠራዊት ለመስጠት መወሰናቸውን አስታውቀዋል። ቀን፤ነሐሴ 09/202013 ዓ.ም አዳማ፤ሄልዝ ሆቴል የኢትዮጵያ…

አመራሮችና ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት እና ደም ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (ETH-NADO) አመራሮችና ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት እና ደም ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡ የፅ/ቤታችን ሰራተኞችና አመራሮች በተቋሙ የ2013 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም…