Month: February 2023

11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ውድድር

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን (ETH-ADA) በአሰላ ከተማ በሚካሄደው 11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ውድድር ላይ ለሚሳተፉ ከተለያዩ ክልሎች የመጡ የተተኪ ስፖርተኞች ፣የክለብ ስፖርተኞች፣የስፖርት ባለሞያዎች እና የስፖርቱን ማህበረሰብ ግንዛቤ ለማሳደግ…

በአሰላ ከተማ በሚካሄደው 11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር

ከጥር 23-28/2015 ዓ.ም የሚቆየው እና ሶስተኛ ቀኑን በያዘው በአሰላ ከተማ በሚካሄደው 11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር ላይ ከሚሳተፉት የአትሌቲክስ ተወዳዳሪዎች በተጨማሪ የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ የወንዶች የእግር ኳስ ውድድር…

4ኛው የኦሮሚያ ከ16 ዓመት በታች እና ከ18 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር

በአሰላ ከተማ እየተካሄደ ያለው የፀረ-አበረታች ቅመሞች ግንዛቤ እና ህዝባዊ ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ፡፡ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን በአሰላ ከተማ የሚያካሂደው የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ እና ህዝባዊ ንቅናቄ…

ዶፒንግን በጋራ እንከላከል!!!

ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ ማሳደግ እና ሰፊ ንቅናቄ የመፍጠር የOutreaching ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ ፡፡   ከጥር 23-28 /2015 ዓ.ም በአሰላ ከተማ በተካሄደው 11ኛው ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት…