ከጥር 23-28/2015 ዓ.ም የሚቆየው እና ሶስተኛ ቀኑን በያዘው በአሰላ ከተማ በሚካሄደው 11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር ላይ ከሚሳተፉት የአትሌቲክስ ተወዳዳሪዎች በተጨማሪ የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ የወንዶች የእግር ኳስ ውድድር ላይ የሚሳተፉ የክለብ ተጫዋቾች ፣ ቡድን መሪዎች እና አሰልጣኞች በንቅናቄና እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሙ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ ፡፡

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *