የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ እና ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም በድሬደዋ ከተማ
የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ እና ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም በድሬደዋ ከተማ መካሄድ ጀመረ ፡፡ ድሬደዋ ከተማ፡(ታህሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከድሬደዋ ከተማ አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ጋር…
የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ እና ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም በድሬደዋ ከተማ መካሄድ ጀመረ ፡፡ ድሬደዋ ከተማ፡(ታህሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከድሬደዋ ከተማ አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ጋር…
የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከድሬደዋ ከተማ አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡፡ ድሬደዋ ከተማ፡(ታህሳስ 13 /2015ዓ፣ም) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን…
በድሬደዋ ከተማ እየተካሄደ ያለው የፀረ-አበረታች ቅመሞች ግንዛቤ እና ህዝባዊ ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም ተጠናክሮ እደቀጠለ ነው ፡፡ ድሬደዋ ከተማ፡(ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ’’ ንፁህ…
በደሬደዋ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለፕረጄክት ስፖርት ማዕከላት አስልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ፡፡ ድሬደዋ ከተማ፡ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በድሬደዋ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለስፖርት ፕሮጀክት ማዕከላት አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ…
የፀረ-ዶፒንግ የግንዛቤ ማስጨበጫ Outreaching ፕሮግራም በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ትንሿ ስታዲያም ተካሄደ ፡፡ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ከታህሳስ 20-23/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በትንሿ ስታዲያም በሚካሄደው የ1ኛው ዙር…
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሱሉልታ ከተማ በተካሄደው 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር ላይ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የአውትሪቺንግ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ በዚህ አውትሪቺንግ (outreaching)ፕሮግራም ላይ የተለያዩ አዝናኝ እና…
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ቀን፤ ሰኞ ጥር 08/2015 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ በ2015 የመጀመሪያው ግማሽ በጀት ዓመት ባከናወኗቸው…
“በጋራ በመስራት ውጤታማ የሆኑ ስኬቶችን በተቋም ደረጃ ማስመዝገብ ይገባል” ክብር አቶ መኮንን ይደርሳል የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ቀን ፡- 08/05/2015 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6…
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በዛሬው ዕለት አጠቃላይ ሰራተኛው በተገኘበት የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም እና በቀጣይ የ6 ወር ዕቅድ ላይ ውይይት እያካሄደ ይገኛል ፡፡ ቀን፡- ማክሰኞ ጥር 09/2015 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ የ2015 ዓ.ም የ6 ወር የስራ አፈጻጻም በመገምገምና የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ ። ————————————————————— በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ የ2015…