Author: Ermias

በስትራቴጂክ ዕቅድና የስራ አመራር ላይ ስለጠና ተሰጠ፡፡

በስትራቴጂክ ዕቅድና የስራ አመራር ላይ ስለጠና ተሰጠ፡፡ በስትራቴጂክ ዕቅድና የሥራ አመራር ላይ ያተኮር የሁለት ቀን ሥልጠና ለኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን መካከለኛ፣ የበታች አመራር አካላትና ሠራተኞች ተሰጠ፡፡ ከሚያዚያ 4 እስከ 5…

ቦሬ አትሌቲክስ ማስልጠኛ ማእከል አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኛች

ለቦሬ አትሌቲክስ ማስልጠኛ ማእከል አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኛች በስፖርት አበረታች ቅመምች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ። የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ሰኔ 1 ቀን 2014 ዓም በባህር ዳር…

ለጂንካና ለደባርቅ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከላት

ለማሰልጠኛ ማዕከላት አካላት በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ ትኩረት ያደረገ ትምህርት ተሰጠ። በኢትዮጵያ የጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለጂንካና ለደባርቅ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከላት በባህር ዳር ከዋና መስሪያ ቤቱ በሄዱ…

ለሃገረ-ሰላም እና ለቦቆጂ ማሰልጠኛ ማዕከላት ትምህርታዊ ስልጠና ተሰጠ።

ለሃገረ-ሰላም እና ለቦቆጂ ማሰልጠኛ ማዕከላት ትምህርታዊ ስልጠና ተሰጠ። አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙሪያ ለበቆጂ እና ለሃገረ ሰላም ማሰልጠኛ ማዕከላት ታዳጊ አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ባለሞያዎች በባህር ዳር የግንዛቤ ማጎልበቻ…

በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ

በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ለ39ኛ ግዜ የካቲት 06/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተከሄደው የጃን – ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ…

2ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮ እና በ38ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር

በ2ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮ እና በ38ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር ላይ የፀረ -ዶፒንግ Outreaching ኘሮግራም በባህር ዳር ተካሄደ። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን በ2ኛው የኢትዮጵያ ማሰልጠኛ ማዕከላት አትሌቲክስ ሻፒዎና እና…

የOutreaching ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡

አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማጎልበት የግንዛቤና ማሳደጊያና የቅስቀሳ የOutreaching ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ The Ethiopia Anti-Doping Authority (ETH-ADA) has launched an Outreaching…

በደቡብ ክልል ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ ለስፖርት መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ

የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባባር በደቡብ ክልል ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ ለስፖርት መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ በተመሳሳይ ለዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ተመራቂ ተማሪዎች…