Author: Ermias

ሰፖርተኞች ከዶፒንግ ችግር ነፃ የሚሆኑበትን ስራዎችን ሊሰራ ይገባል፡፡

ስፖርተኞችን ከማሰልጠን ጎነ ለጎን ስፖርቱ እና ሰፖርተኞች ከዶፒንግ ችግር ነፃ የሚሆኑበትን ስራዎችን ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጲያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዳይሬክተር አቶ መኮንን ይደርሳል ተናገሩ ፡፡ (ህዳር14/ 2014 ዓ.ም ሐዋሳ) የኢትዮጲያ…

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ወጣት ተተኪ አትሌቶችን ከስፖርት ጸረ- አበርታች ቅመሞች ለመጠበቅ የተለያዩ ዕቅዶችን በመቅረጽ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ወጣት ተተኪ አትሌቶችን ከስፖርት ጸረ- አበርታች ቅመሞች ለመጠበቅ የተለያዩ ዕቅዶችን በመቅረጽ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ (ሐሙስ 09/03/2014 ዓ.ም) የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት…

ለለገጣፎና ለገዳዲ ከተማ አሰተዳደር ስር ለሚገኙ አትሌቶች እና ለስፖርት ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣ ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ለለገጣፎና ለገዳዲ ከተማ አሰተዳደር ስር ለሚገኙ አትሌቶች እና ለስፖርት ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ’’…

የባህልና ስፖርት ሚኒስተር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረጉ፡፡

የባህልና ስፖርት ሚኒስተር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረጉ፡፡ በጉብኝቱ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳን ጨምሮ የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ፣…

በሴቶች ስኬታማ ተሳትፎ የተቋማችን ውጤታማነት እናረጋግጣለን!!!

በሴቶች ስኬታማ ተሳትፎ የተቋማችን ውጤታማነት እናረጋግጣለን!!! በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጲያ ጸረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የሴቶች ፎረም 1ኛ ዓመት የውይይ መድረክ ተጠናቀቀ ፡፡ የኢትዮጲያ ጸረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር…

የሴቶችን አቅም በማሳደግ ወደ መሪነት ማምጣት ይገባል ተባለ፡፡

የሴቶችን አቅም በማሳደግ ወደ መሪነት ማምጣት ይገባል ተባለ፡፡ የኢትዮጲያ የጸረ – አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የሴቶች ፎረም 1ኛ ዓመት በተለያዩ ፕሮግራሞች እየተከበረ ይገኛል፡፡ (ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም አዳማ) የውይይት መድረኩን በመክፈቻ ንግግር…

ከስፖርት አመራሮችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ ፡፡

ከደብረ ብርሃን ከተማ አሰተዳደር የስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከላት ’’የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን’’ ጉዳይ በስልጠና ካሪኩለም ውስጥ አካቶ ተግባራዊ ከማድረግ አኳያ ከስፖርት አመራሮችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ ፡፡ በየደረጃው…

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አትሌቲክስ ክለብ ለስፖርት ባለሞያዎችና አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አትሌቲክስ ክለብ ለስፖርት ባለሞያዎችና አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የሚመለከቱ ጉዳዮች በዩኒቭርሲቲው አትሌቲክሰ የስልጠና ካሪኩለም ውስጥ ተካተው ተግባራዊ…

ደብረ በርሃን ከተማ አተሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ተሰጠ ፡፡

በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አገራችንን በመወከል እና በግላቸው ለሚሳተፉ አትሌቶች እና ለተተኪ ስፖርተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ግንዛቤ ማሳደግ የሚያስችል ስልጠና በደብረ በርሃን ከተማ አተሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል…

የአፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ የፖርትነርሽፕ ፎረም ተካሄደ ::

የአፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ የፖርትነርሽፕ ፎረም የተካሄደ ሲሆን በፎረሙ ላይ አገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ የሌሎችም የአፍሪካ አገራት ተወካዮች፣ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) የስራ ኃላፊዎችና ሙያተኞች፣ የአሜሪካና የአውሮፓ አገሮች ተጋባዥ እንግዶች ተሳትፈዋል። በዚህ…