Category: ዜና

በፀረ-አበረታች ቅመሞች የሕግ ማዕቅፎች የመጀመሪያ ረቂቂ ሰነድ የባለድርሻ አካላት የጋራ ውይይት

በፀረ-አበረታች ቅመሞች የሕግ ማዕቅፎች የመጀመሪያ ረቂቂ ሰነድ ላይ የባለድርሻ አካላት የጋራ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አዝማን ሆቴል እየተካሄደ ነው፡፡ ህዳር 23 / 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…

የፋርማሲ ሴክተሩ በፀረ-ዶፒንግ እንስቃሴው መያዊ ስነ-ምግባርን ኃላፊነት መከተል

የፋርማሲ ሴክተሩ በፀረ-ዶፒንግ እንስቃሴው መያዊ ስነ-ምግባርን በመከተል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ጥሪ አቀረበ ፡፡ ባለስልጣኑ ጥሪውን ያቀረበው በፀረ-ዶፒንግ እንቅስቃሴ ረገድ የፋርማሲ ተቋማት ሚና አስመልክቶ ህዳር 18…

ለፋርማሲ ባለሞያዎችና አመራራች ትምህርታዊ ሴሚናር ተሰጠ

ለፋርማሲ ባለሞያዎችና አመራራች ትምህርታዊ ሴሚናር ተሰጠ የግንዛቤ ማስጨበጫና የውይይት መድረኩ ለአንድ ቀናት የተካሄደ ሲሆን ከምሳ በፊት ’’የስፖርት አበረታች ወይም ዶፒንግ ዓለም አቀፋዊና ሀገራዊ ገፅታና ተፅዕኖ’’ በሚል ርዕስ በአ.አ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ…

ፋርማሲ ባለሞያዎች ማህበር

የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ባለሞያዎች ማህበር ጋር በመተባባር ህዳር18 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ የፋርማሲ ባለቤቶችና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫና…

የዶፒንግን ጉዳይ እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡

የዶፒንግን ጉዳይ እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡ (ህዳር 15/2014 ዓ.ም) የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልል የስፖርት ኮሚሽን የስራ…

ሰፖርተኞች ከዶፒንግ ችግር ነፃ የሚሆኑበትን ስራዎችን ሊሰራ ይገባል፡፡

ስፖርተኞችን ከማሰልጠን ጎነ ለጎን ስፖርቱ እና ሰፖርተኞች ከዶፒንግ ችግር ነፃ የሚሆኑበትን ስራዎችን ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጲያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዳይሬክተር አቶ መኮንን ይደርሳል ተናገሩ ፡፡ (ህዳር14/ 2014 ዓ.ም ሐዋሳ) የኢትዮጲያ…

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ወጣት ተተኪ አትሌቶችን ከስፖርት ጸረ- አበርታች ቅመሞች ለመጠበቅ የተለያዩ ዕቅዶችን በመቅረጽ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ወጣት ተተኪ አትሌቶችን ከስፖርት ጸረ- አበርታች ቅመሞች ለመጠበቅ የተለያዩ ዕቅዶችን በመቅረጽ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ (ሐሙስ 09/03/2014 ዓ.ም) የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት…

ለለገጣፎና ለገዳዲ ከተማ አሰተዳደር ስር ለሚገኙ አትሌቶች እና ለስፖርት ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣ ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ለለገጣፎና ለገዳዲ ከተማ አሰተዳደር ስር ለሚገኙ አትሌቶች እና ለስፖርት ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ’’…

የባህልና ስፖርት ሚኒስተር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረጉ፡፡

የባህልና ስፖርት ሚኒስተር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረጉ፡፡ በጉብኝቱ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳን ጨምሮ የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ፣…

በሴቶች ስኬታማ ተሳትፎ የተቋማችን ውጤታማነት እናረጋግጣለን!!!

በሴቶች ስኬታማ ተሳትፎ የተቋማችን ውጤታማነት እናረጋግጣለን!!! በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጲያ ጸረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የሴቶች ፎረም 1ኛ ዓመት የውይይ መድረክ ተጠናቀቀ ፡፡ የኢትዮጲያ ጸረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር…