Author: Ermias

ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው የግንዛቤ ማሰጨበጫ እና ንቅናቄ ፕሮግም ለድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በመስጠት ተጠናቋል ፡፡ (ግንቦት 13 /2013 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት…

ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ

“ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ከዶፒንግ የጸዳ ስፖርተኞች እናፈራለን” # ከኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ (ግንቦት 13/2013 ) የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ (ቡናማዎቹ ) ቡድን አባላት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም…

#ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ከዶፒንግ የጸዳ ስፖርተኞች እናፈራለን !!!

#ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ከዶፒንግ የጸዳ ስፖርተኞች እናፈራለን !!! ( ግንቦት 11/2013 ዓ.ም ሐዋሳ ) ከሰአት በኋላ በቀጠለው የስልጠና መርሃ-ግብር ከ60 በላይ ለሚሆኑ የሰበታ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ እና የወላይታ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ እና ለሀዲያ ሆሳህና እግርኳስ ክለብ ቡድን ተጫዋቾች አሰልጣኞች እና የህክምና ባለሙያዎች

# ከዶፒንግ የጸዳ ስፖርተኞች እናፈራለን በሚል መሪ ቃል ለእግር ኳስ ክለቦች እየተሰጠ ያለው የጸረ አበረታች ቅመሞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው ፡፡ ( ግንቦት 11/2013 ዓ.ም ሐዋሳ ) የኢትዮጵያ…

የሀዋሳ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች የህክምና ባለሙያዎች ፣ አሰልጣኞች እና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና

በቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ ለሚገኙት የሀዋሳ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች የህክምና ባለሙያዎች ፣ አሰልጣኞች እና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን ፡-ግንቦት 10/2013 ዓ.ም…

ለስፖርት ክለብ አመራሮች፣የቴክኒክ ኃላፊዎች እና አሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአዳማ ተካሄደ ::

በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም በዶፒንግ ዙሪያ ለስፖርት ክለብ አመራሮች፣የቴክኒክ ኃላፊዎች እና አሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው ፡፡ ሀሙስ ሚያዚያ 28/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ከተለያዩ የስፖርት…

የስፖርት ማህበራት አበረታች ቅመሞችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ በቂ ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው ተጠቆመ።

የስፖርት ማህበራት አበረታች ቅመሞችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ በቂ ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው ተጠቆመ። ሚያዚያ 19/2013 ዓ.ም አዳማ ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ከኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር የስፖርት…

ሁለተኛው ዙር የስፖርት አስተዳደር ሙያ ማሻሻያ የአቅም ግንባታ ስልጠና

ሁለተኛው ዙር የስፖርት አስተዳደር ሙያ ማሻሻያ የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው እለት በአዳማ ከተማ በመሰጠት ላይ ይገኛል። ሚያዚያ 18/2013 ዓ.ም አዳማ ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ከኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን…

በውድድር ጊዜ ምርመራና ቁጥጥር (In Competition Doping Control) ተካሂዷል።

በውድድር ጊዜ ምርመራና ቁጥጥር (In Competition Doping Control) ተካሂዷል። 50ኛ አመት የወርቅ ኢዮቤልዮውን ምክንያት በማድረግ በድምቀት እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ጥብቅ የሆነ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና…

በአዲስ አበባ ስታዲየም እየታካሄደ ባለው 50ኛው የወርቅ እዮቤልዩ

በአዲስ አበባ ስታዲየም እየታካሄደ ባለው 50ኛው የወርቅ እዮቤልዩ የኢትዮጲያ አትሌቲክስ ሻንፒዮና ውድድር ላይ ለተገኙ የስፖርት ማህበረሰቡ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማጎልበት የተለያዩ ግንዛቤ ማስጨብጫ ስራዎች እየተከናወኑ…