Category: ዜና

’በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል’’ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ሰራተኞች ’’በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል’’ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል የተዘጋጀ ሲሆን ሥልጠናው ለጽ/ቤቱ ሰራተኞችና የሥራ…

ለጽ/ቤቱ ዓላማ መሳካት ሰራተኞች በቅንጅትና በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡

ለጽ/ቤቱ ዓላማ መሳካት ሰራተኞች በቅንጅትና በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የደመወዛቸውን 100 ፐርሰንት ለመከላከያ ሠራዊት ለመስጠት መወሰናቸውን አስታውቀዋል። ቀን፤ነሐሴ 09/202013 ዓ.ም አዳማ፤ሄልዝ ሆቴል የኢትዮጵያ…

አመራሮችና ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት እና ደም ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (ETH-NADO) አመራሮችና ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት እና ደም ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡ የፅ/ቤታችን ሰራተኞችና አመራሮች በተቋሙ የ2013 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም…

የጽ/ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጻምና የ2014 እቅዳቸዉን በአዳማ ከተማ እየገመገሙ ነዉ፡፡

የጽ/ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጻምና የ2014 እቅዳቸዉን በአዳማ ከተማ እየገመገሙ ነዉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ሠራተኞች፣ በ2013 በጀት ዓመት አፈፃፀም ላይ በአዳማ ሄልዝ ሆቴል የስብሰባ…

በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ለመሳተፍ ቅድመ ዝግጅት የሚካሄድበት ወቅት በመሆኑ ንፁህ ስፖርተኞችን ይዞ በውድድሩ ላይ ለመሰለፍ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት ሲሰራ መቆየቱን ተገለፀ ፡፡

በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ለመሳተፍ ቅድመ ዝግጅት የሚካሄድበት ወቅት በመሆኑ ንፁህ ስፖርተኞችን ይዞ በውድድሩ ላይ ለመሰለፍ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት ሲሰራ መቆየቱን ተገለፀ ፡፡ ይህው የተገለፀው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት እና የፀረ-ዶፒንግ…

ሰልጣኞች ከስፖርት ስልጠና ጎን ለጎን ስለዶፒንግ ምንነት፤በተዘረጉ አሰራር ሥርዓቶች ዙሪያ ዕውቀት ሊኖራቸዉ እደሚገባ ተገለፀ፡፡

ሰልጣኞች ከስፖርት ስልጠና ጎን ለጎን ስለዶፒንግ ምንነት፤በተዘረጉ አሰራር ሥርዓቶች ዙሪያ ዕውቀት ሊኖራቸዉ እደሚገባ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለሚያሰለጥናቸዉ ሰልጣኖች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ…

በኢትየጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለሚገኙ ተተኪ አትሌቶች ስልጠና ተሰጠ

በኢትየጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለሚገኙ ተተኪ አትሌቶች ስልጠና ተሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ በኢትየጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለሚሰለጥኑ ባለተሰጦ አትሌቶች ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም ‹‹በስፖርት አበረታች ቅመሞች ምርመራና…

ወጣት ተተኪ አትሌቶች ከስፖርት አበረታች ቅመሞች እራሳቸውን በመጠበቅ በህይወታቸው ላይ ከሚደርሰው አደጋ ሊጠነቀቁ ይገባል ተባለ፡

ወጣት ተተኪ አትሌቶች ከስፖርት አበረታች ቅመሞች እራሳቸውን በመጠበቅ በህይወታቸው ላይ ከሚደርሰው አደጋ ሊጠነቀቁ ይገባል ተባለ፡፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ለኢትዮጲያ ወጣቶች አካዳሚ አትሌቶችና አመራሮች በዛሬው እለት…

በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች የፀረ-ዶፒንግ የትምህርት እና የውይይት መድረክ (ADEL)

ኢትዮጲያን ወክለው በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች የፀረ-ዶፒንግ የትምህርት እና የውይይት መድረክ (ADEL) አጠቃቀም ግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በበይነ መረብ አማካኝነት ተካሄደ፡፡ የውይይት መድረኩ ለአፍሪካ አትሌቶች በተለይም በ 2020 የቶኪዮ ኦሎምፒክ…