Category: ዜና

ዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ አትሌቶችና ለድጋፍ ሰጨ ሰራተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጯ

በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ለሚገኘው ዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ አትሌቶችና ለድጋፍ ሰጨ ሰራተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጯ ስልጠና ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን/ ETH ADA/ 40 ለሚሆኑ…

በኦሮሚያ ክልል የጂማ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለማርሻል አርትስና ለጅምና ስቲክስ ክለብ ታዳጊ አትሌቶች

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን/ ETH ADA/ በኦሮሚያ ክልል የጂማ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለማርሻል አርትስና ለጅምና ስቲክስ ክለብ ታዳጊ አትሌቶችና አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና…

ለጂማ ዮኒቨርስቲ ስፖርት አካዳሚ መምህራን ና ለስፖርት ሳይንስ ተማሪዎች

ለጂማ ዮኒቨርስቲ ስፖርት አካዳሚ መምህራን ና ለስፖርት ሳይንስ ተማሪዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ተካሄደ ። የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH ADA /ሚያዝያ 06 ቀን…

ለቦንጋ ዮኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ተመሪቂ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም

ለቦንጋ ዮኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ተመሪቂ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ተካሄደ። ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም ቦንጋ ከተማ “የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የንፁህ ስፖርት የውድድር መርህ በማዛባት በአቋራጭ ለመክበር የሚደረግ የማጭበርበር ተግባር…

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለተጠሪ ተቋማት ልምድ ማጋራት የሚችልበት የተሻለ ቁመና ላይ እንደሆነ ተጠቆመ።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለተጠሪ ተቋማት ልምድ ማጋራት የሚችልበት የተሻለ ቁመና ላይ እንደሆነ ተጠቆመ። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የድጋፍ ፣ ክትትል እና ግምገማ ኮሚቴ ባደረገው ምልከታ የኢትዮጵያ የጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን መስሪያ ቤት…

ለሚዛን ቴፒ ዮኒቨርሲቲ ስፓርት ሳይንስ ተማሪዎችና ባለሙያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ግንዛቤ ለማጎልበት የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ።

ሚያዚያ 09/2014 ዓ.ም ቴፒ ከተማ የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ጥቅሞች ባለስልጣን / ETH ADA /በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ለማጎልበት በመሰራት ላይ መሆኑን አሰታወቀ። በስልጠናው ወቅት የሚዛን ቴፒ ዮኒቨርሲቲ የቴፒ ካንፓስ…

ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል፣ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ አመራሮችና ለስፖርት ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤና ውይይት ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል፣ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ አመራሮችና ለስፖርት ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤና ውይይት ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ ሚያዚያ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ቦንጋ ከተማ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች…

የስፖርት መምህራን ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተጠቆመ

አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የስፖርት መምህራን ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተጠቆመ፤ ከተለያዩ አካባቢዎች ለተወጣጡ መምህራን በሆሳዕና ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር…

የመከላከያ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች

የመከላከያ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች የሆነው አሌክስ ተሰማ ሐይሌ የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት ፈፅሞ በመገኘቱ የማስጠንቀቂያ ቅጣት ተላልፎበታል። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በእግር ኳስ ስፖርት ላይ የሚያካሂደውን ምርመራና ቁጥጥር በማጠናከር…

ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባባር ለስፖርት ሳይንስ መምህራን እና ተማሪዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ።

የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባባር ለስፖርት ሳይንስ መምህራን እና ተማሪዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በዛሬው ዕለት አካዷል። (ግንቦት/02/2014 ዓ.ም) የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩን…